AMEN TV

አሜን ቲቪ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አለም አቀፍ ስርጭት ሊሚያካሂድ በዝግጅት ላይ ያለ ሲሆን የተመሰረተውም በባለራዕዩ በ ወንድም ሙሌ ሲሆን የስርጭት አድማሱን በማስፋት ሁሉንም ትውልድ በወንጌል የመውረስ አላማን ይዞ እየተንቀሳቀሰ ያለ የቴሌቭጂን ታቢያ ነው፡፡+

አሜን ቲቪ የተመሰረተበት ዋና ጥቅስ

ትንቢተ ኤርምያስ 17
7: በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።
8: በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ዓመትም እንደማይሠጋ ፍሬውንም እንደማያቋርጥ ዛፍ ይሆናል።

Jer 17

7 Blessed is the man that trusteth in the Lord, and whose hope the Lord is.

8 For he shall be as a tree planted by the waters, and that spreadeth out her roots by the river, and shall not see when heat cometh, but her leaf shall be green; and shall not be careful in the year of drought, neither shall cease from yielding fruit.

2 thoughts on “AMEN TV

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *